Anti-corruption Legal advice implementation and experience formulation directorate Anti-corruption Legal advice implementation and experience formulation directorate

የዳይሬክቶሬቱ ዋና ዋና ተግባራት፡

  • ኮሚሽኑን የበላይ አመራርና ዳይሬክቶሬቶች ማማከር፣
  • የኮሚሽኑ ህግ፣ ደንብ፣ መመሪያና ማኑዋሎችን ከተልዕኮው አንፃር በመቃኘት ማውጣት፣
  • የሀገሪቱን የፀረ ሙስና ህጎች መከበራቸውን መከታተልና ማማከር፣ 
  • ሀገሪቱ የተቀበለቻቸውን የፀረ ሙስና ትግል ኮንቬንሽኖች ማስተግበር፣ 
  • በሀገር ህግና ፖሊሲ መሠረት ዓለም አቀፍ ትብብርን ማስፈጸም፣
  • አዳዲስ አሠራሮችን መዘርጋት፣
  • የፈፃሚዎችን የመፈፀም አቅም ማሳደግ፣
  • የሀገሪቱ የፀረ ሙስና ህጎችና የዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ኮንቬንሽን ተግባራዊነትና ውጤታማነትን ማረጋገጥና ማገዝ ነው፡፡