Asset Disclosure and Registration Directorate Asset Disclosure and Registration Directorate

የዳይሬክቶሬቱ ዋና ዋና ተግባራት፡

  • በህግ ሀብትና ጥቅማቸውን ማሳወቅና ማስመዘገብ የሚገባቸውን ተመረጮች፣ ተሿሚዎችና የሚመለከታቸው የመንግሥት ሠራተኞችን ዝርዝር መረጃ መያዝ፣
  • ሀብትና ጥቅማቸውን እንዲያሰውቁና እንዲያስመዘግቡ ማድረግ፣
  • የተመዘገበ ሀብት መረጃዎችን ማስተዳደር፣
  • የሀብት አስመዘገቢዎች መረጃ ተገቢነት ባለው ቴክኖሎጂ ለህዝብ ከፍት ማድረግ
  • የሀብት አስመዝገቢዎች መረጃ ትክክለኛነት ማረጋገጥ፣
  • የከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት ሥነምግባር ደንብ ማዘጋጀት፣ ማሻሻል፣ አፈፃፀም መከታተል፣
  • የጥቅም ግጭት መከላከል፣ ማስተዳደር፣
  • አዳዲስ የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት፣ 
  • የፈፃሚዎች የመፈፀም አቅም ማሳደግ 
  • በመንግስት አገልግሎት አሠጣጥ ግልጽነትና ተጠያቂነት አሠራርን በማስፋፋት የዳይሬክቶሬቱንና የኮሚሽኑን ተልዕኮ ማሳካት ነው፡፡