Change management and capacity building directorate Change management and capacity building directorate

የዳይረክቶሬቱ ሥራዎች፡

  • ኮሚሽኑን የለውጥ ትግበራንና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን አፈጻጸሞችን መከታተልና ማስቀጠል፣
  • የአመራርና ሠራተኞችን የመፈጸም አቅም ክፍተት ላይ የተመሰረተ የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና መስጠት፣
  • የሥነምግባር መከታተያ ሥራን በኮሚሽኑ ተግባራዊ ማድረግ፣
  • የተገልጋይ ቅሬታና አቤቱታ ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ፣
  • አዳዲስ የአሠራር ሥርዓት መዘርጋት፣
  • የፈፃሚዎች የመፈፀም አቅም ማሳደግ፣
  • በዚህም የዳይሬክቶሬቱን ተልዕኮ በማሳከት የኮሚሽኑ ተልዕኮና ራዕይ እንዲሰካ ማገዝ ነው