Ethics liaison and corruption prevention directorate Ethics liaison and corruption prevention directorate

የዳይሬክቶሬቱ ሥራዎች፡

  • በተቋማት (መንግስት መሥሪያ ቤት፣የመንግስት ልማት ድርጅቶች፣ ህዝባዊ ድርጅቶች እና ዩኒቨርስቲዎች) የሥነምግባር መከታተያ ክፍሎች እንዲደራጅና የመፈጸም አቅማቸው እንዲጎለብት ማድረግ፣
  • በተቋማት የሥነምግባር ኮድ፣ የተቋናጀ የሙስና መከላከል ስትራቴጂ እና የአሰራር ሥርዓት ጥናት ማሻሻያ ሀሳቦችን ማስተግበር፣
  • በዩኒቨርስቲዎችና የሙያና ቴክኒክ ተቋማት ውስጥ የህፃናትና ወጣቶች ሥነምግባር ግንባታ ሥራ ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ፣
  • አዳዲስ አሰራሮችን መዘርጋት፣ የፈፃሚዎች የመፈጸም አቅም ማሳደግ፣
  • መከታተል  በዚህም የህዝብና የመንግስት ሃብትን ከሙስና ማዳንና ሊያስከትል የሚችለውን ጉዳት በመከላከል የዳይሬክቶሬቱንና የኮሚሽኑን ተልዕኮ ማሳካት ነው፡፡