Procurement Finance and property administration directorate Procurement Finance and property administration directorate

የዳይሬክቶሬቱ ዋና ዋና ተግባራት፡

  • የኮሚሽኑን የፋይናንስ እንቅስቃሴን መምራት፣ ማስተዳደር፣ ማማከር፣
  • ግዥን መምራት፣
  • አቅርቦቶችን ማሟላት፣
  • ንብረት ማስተዳደር፣
  • ሂሳብና ንብረት ማስመርመር፣
  • አዳዲስ አሠራር መዘርጋት፣
  • የፈፃሚ የመፈጸም አቅም ማሳደግ፣ 
  • የኮሚሽኑን በጀትና ንብረት በቅልጥፍና፣ ውጤታማ በሆነ ሁኔታ እና በቁጠባ ለታለመለት አላማ እንዲውል ማድረግ ነው ፡፡