Public and International Relations directorate Public and International Relations directorate

የዳይሬክቶሬቱ ሥራዎች፡

  • በኮሚሽኑ የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ትምህርቶችን/መልዕክቶችን ማዘጋጀት፣
  • የፊት ለፊት ግንኙነትን፣ የህትመት ወጤቶችን፣ የኤሌክትሮኒክና ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ተደራሽ ማድረግ፣
  • የውስጥና የዓለም አቀፍ ግንኙነትን በማጠናከር የኮሚሽኑን ገጽታ መገንባት፣
  • በዘርፉ የበላይ አመራርንና የሥራ ክፍሎችን  ማማከር፣
  • አዳዲስ አሠራሮችን መዘርጋት፣
  • የፈጻሚዎችን የመፈጸም አቅም ማሳደግ፣
  • የድጋፍ፣ ክትትል እና ግምገማ ሥራዎችን መስራት፤
  • በዚህም ግንዛቤው ያደገና ሙስናን መታገል የሚችል ህብረተሰብ በመፍጠር የኮሚሽኑን ተልእኮ ማሳካት ነው፡፡