Training research and study directorate Training research and study directorate

ዳይሬክቶሬቱ ሥራዎች፡

  • የኮሚሽኑን የመፈጸም አቅም የሚያጎለብቱና ለፀረ ሙስና ትግል ውጤታማነት የሚያግዙ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን መሥራት፣
  • የአስተምህሮ ማቴሪያሎችን ማዘጋጀት፣ እንዲዘጋጅ ማድረግና አገልግሎት ላይ እንዲውል ማድረ
  • የሥነምግባር ግንባታና የሙስና መከላከል ትምህርቶችና ስልጠናዎችን መስጠት፣ እንዲሰጥ ማድረግ፣
  • የፈፀሚዎች የመፈጸም  አቅም ማሳደግ፣
  • አዳዲስ አሰራሮች መዘርጋት፣
  • ክትትልና ድጋፍ ማካሄድ፣
  • በዚህም በሥነምግባር የተገነባና ሙስናን የሚታገልና የሚጠየፍ ህብረተሰብ በመፍጠር የዳይሬክቶሬቱንና የኮሚሽኑን ተልዕኮ ማሳካት ነው፡፡